የክፉዎች አራዊት ቍጣ ቢመጣባቸው፥ በክፉዎች እባቦች መንደፍም ቢያልቁ፥ ለጥቂት ወራት ይቀጡ ዘንድ ታወኩ እንጂ ቍጣህ ለብዙ ጊዜ የጸናባቸው አይደለም፤
አራዊቱ ሕዝብህን በአስፈሪ ቁጣ በወረሯቸው ጊዜ፥ በሚጥመለመሉ እባቦች እየተነደፉ በሚያልቁበት ወቅት፥ ቅጣትህ እስከ መጨረሻው አልዘለቀም።