ነገር ግን ከዚህ ጋራ ዳግመኛ አምላክን እየፈለጉት፥ ያገኙትም ዘንድ እየወደዱ ቢሳሳቱ፥ በእነርሱ ላይ የሚኖረው ነቀፋ ጥቂት አይደለም።
ምናልባት ከመንገድ የወጡት አምላክን ፍለጋ እርሱንም ለማግኘት ካላቸው ጉጉት ሊሆን ይችላልና፥ እነኚህ ሰዎች ብዙ ሊወቀሱ አይገባም፤