እግዚአብሔርም በሰውነቱ ቃል ኪዳንን አጸናለት። በፈተነውም ጊዜ የታመነ ሆኖ ተገኘ።
የልዑል እግዚአብሔርን ሕጐች ጠብቋል፤ ከእርሱም ጋር ቃል ገብቷል። ቃል ኪዳኑን በሥጋው አረጋገጠ፤ በመከራም ጊዜ ታማኝነቱን አስመሰከረ።