La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ዘኍል 36:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ከዮ​ሴፍ ልጅ ከም​ናሴ ልጆች ወገ​ኖች ባሎ​ቻ​ቸ​ውን አገቡ፥ ርስ​ታ​ቸ​ውም በአ​ባ​ታ​ቸው ነገድ ጸና።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ከዮሴፍ ልጅ ከምናሴ ዝርያ ጐሣዎች ጋራ በመጋባታቸው፣ ርስታቸው በዚያው በአባታቸው ጐሣና ነገድ እጅ እንዳለ ቀረ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ከዮሴፍ ልጅ ከምናሴ ልጆች ወገኖች ባሎቻቸውን አገቡ፥ ርስታቸውም በአባታቸው ነገድ ጸና።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ከዮሴፍ ልጅ ከምናሴ ነገድ ጐሣዎች መካከል ባሎችን አገቡ፤ ርስታቸውም በአባታቸው ነገድ የጸና ሆነ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ከዮሴፍ ልጅ ከምናሴ ልጆች ወገኖች ባሎቻቸውን አገቡ፥ ርስታቸውም በአባታቸው ነገድ ጸና።

Ver Capítulo



ዘኍል 36:12
4 Referencias Cruzadas  

የሰ​ለ​ጰ​ዓድ ሴቶች ልጆች መሐላ፥ ቴርሳ፥ ሄግላ፥ ሚልካ፥ ኑኃ ከአ​ባ​ታ​ቸው ወን​ድ​ሞች ልጆች ጋር ተጋቡ።


እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር በሙሴ እጅ የእ​ስ​ራ​ኤ​ልን ልጆች በዮ​ር​ዳ​ኖስ አጠ​ገብ በኢ​ያ​ሪኮ አን​ጻር በሞ​ዓብ ምዕ​ራብ ያዘ​ዛ​ቸው ትእ​ዛዝ፥ ሥር​ዐ​ትና ፍርድ እነ​ዚህ ናቸው።


እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ስለ ሰለ​ጰ​ዓድ ሴቶች ልጆች ያዘ​ዘው ነገር ይህ ነው፤ የወ​ደ​ዱ​ትን ያግቡ፤ ነገር ግን ከአ​ባ​ታ​ቸው ነገድ ብቻ ያግቡ።


የዮ​ሴ​ፍም ልጆች ኢያ​ሱን፥ “እኛ ብዙ ሕዝብ ስን​ሆን እስከ አሁ​ንም እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ስለ ባረ​ከን ለምን አንድ ክፍል፥ አን​ድም ዕጣ ብቻ ርስት አድ​ር​ገህ ሰጠ​ኸን?” ብለው ወቀ​ሱት።