ከፌኖም ተጕዘው በአቦት ሰፈሩ።
ከፋኖን ተነሥተው በአቦት ሰፈሩ።
ከፋኖንም ተጉዘው በአቦት ሰፈሩ።
ከፉኖን ተነሥተው በመጓዝ በኦቦት ሰፈሩ።
ከፋኖንም ተጕዘው በአቦት ሰፈሩ።
የእስራኤልም ልጆች ተጓዙ፤ በኦቦትም ሰፈሩ።
ከኦቦትም ተጕዘው በሞዓብ ፊት ለፊት ባለችው ምድረ በዳ፥ በፀሐይ መውጫ በኩል በጌልጋይ ሰፈሩ።
ከሴልሞናም ተጕዘው በፌኖ ሰፈሩ።
ከአቦትም ተጕዘው በሞዓብ ዳርቻ ባለው በጋይ ሰፈሩ።