ዘኍል 32:34 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) የጋድ ልጆች ዲቦንን፥ አጣሮትን፥ አሮዔርን፤ አዲሱ መደበኛ ትርጒም የጋድ ልጆች፤ ዲቦንን፣ አጣሮትን፣ አሮዔርን፣ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) የጋድም ልጆች ዲቦንን፥ አጣሮትን፥ አሮዔርን ሠሩ፤ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም የጋድ ነገድ የተመሸጉትን የዲቦንን፥ የዐጣሮትን፥ የዓሮዔርን፥ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) የጋድም ልጆች ዲቦንን፥ አጣሮትን፥ አሮዔርን፥ |
በአርኖን ሸለቆ አጠገብ ካለችው ከአሮዔርና በሸለቆውም ውስጥ ካለችው ከተማ ጀምረን እስከ ገለዓድ ተራራ ድረስ ማንኛዪቱም ከተማ አላመለጠችንም፤ አምላካችን እግዚአብሔር ሁሉን አሳልፎ በእጃችን ሰጠን።
ከአሮዔርም እስከ ሚኒትና እስከ አቤልክራሚም ድረስ ሃያ ከተሞችን በታላቅ ሰልፍ አጠፋቸው። የአሞንም ልጆች በእስራኤል ልጆች ፊት ተዋረዱ።