ሴት ልጅም ባትኖረው፥ ርስቱን ለወንድሞቹ ትሰጣላችሁ፤
ሴት ልጅ ከሌለችው ደግሞ ውርሱን ለወንድሞቹ ስጡ።
ሴት ልጅም ባትኖረው ርስቱን ለወንድሞቹ ትሰጣላችሁ፤
ሴት ልጅም ከሌለው ወንድሞቹ ንብረቱን ይውረሱ፤
ሴት ልጅም ባትኖረው ርስቱን ለወንድሞቹ ስጡ፤
ወንድሞችም ባይኖሩት፥ ርስቱን ለአባቱ ወንድሞች ትሰጣላችሁ፤
ለእስራኤልም ልጆች እንዲህ ብለህ ንገራቸው፦ ሰው ቢሞት፥ ወንድ ልጅም ባይኖረው፥ ርስቱን ለሴቶች ልጆቹ ትሰጣላችሁ፤