የይሁዳም ልጆች በየወገናቸው፤ ከሴሎም የሴሎማውያን ወገን፥ ከፋሬስ የፋሬሳውያን ወገን፥ ከዛራ የዛራውያን ወገን።
በኤስና በኩል፣ የኤስናናውያን ጐሣ፤ በዔሪ በኩል፣ የዔራውያን ጐሣ፤
ከኤስናን የኤስናናውያን ወገን፥ ከዔሪ የዔራውያን ወገን፥
ኤስናን፥ ዔሪ፥
ከሹኒ የሹናውያን ወገን፥ ከኤስናን የኤስናናውያን ወገን፥ ከዔሪ የዔራውያን ወገን፥
የጋድም ልጆች፤ ስፎን፥ ሐጊ፥ ሱኒ፥ አዜን፥ አድ፥ አሮሐድ፥ አርሔል።
የይሁዳ ልጆች ኤርና አውናን፥ ሴሎምና ፋሬስ ዛራም፤ ዔርና አውናንም በከነዓን ምድር ሞቱ።
የፋሬስም ልጆች፤ ከኤስሮም የኤስሮማውያን ወገን፥ ከያሙሔል የያሙሔላውያን ወገን።