የሰፋጥያስ ልጆች፥ የሐጢል ልጆች፥ የፈከራት ልጆች፥ የሰባይም ልጆች፥ የአሞን ልጆች።
የሰፋጥያስ፣ የሐጢል፣ የፈክራት ሐፂቦይምና የአሞን ዘሮች።
የሽፋጥያ ልጆች፥ የሐጢል ልጆች፥ የፖኬሬት ሃፅባይም ልጆች፥ የአሞን ልጆች።
የሰፋጥያስ ልጆች፥ የሐጢል ልጆች፥ የፈከራት ልጆች፥ የሐፂቦይም ልጆች፥ የአሞን ልጆች።
የሰፋጥያስ ልጆች፥ የአጤል ልጆች፥ የፎኬርት ልጆች፥ የሐፂባይም ልጆች፥ የአሚ ልጆች።
የየዕላ ልጆች፥ የደርቆን ልጆች፥ የጌዴል ልጆች፤
ናታኒም ሁሉና የሰሎሞን አገልጋዮች ልጆች ሦስት መቶ ዘጠና ሁለት ነበሩ።