ጭላት፥ ጭልፊት፥ አንጭ አሞራ በየወገኑ፤
ጭላት፣ ማንኛውም ዐይነት ጭልፊት፣
ጭላት፥ ጭልፊት በየወገኑ፥
ጭላት፥ ጭልፊት በየዐይነቱ
ንስር፥ ገዲ፥ ዓሣ አውጭ፥ ጭላት፥ ጭልፊት
“ከወፎችም ወገን የምትጸየፉአቸው እነዚህ ናቸው፤ አይበሉም፤ የተጸየፉ ናቸው፤ ንስር፥ ገዴ አሞራ፥ ዓሣ አውጭ፥
ቁራ ሁሉ በየወገኑ፤
ጭልፊት፥ ጭላትና መሰሎቻቸው፥