ከዘቱኤስ ልጆች የአዚኤል ልጅ ሴኬንያ፥ ከእርሱም ጋር ሦስት መቶ ወንዶች።
ከዛቱ ዘሮች የየሕዚኤል ልጅ ሴኬንያና ከርሱም ጋራ 300 ወንዶች፤
ከሽካንያ ልጆች የያሐዚኤል ልጅ፥ ከእርሱም ጋር ሦስት መቶ ወንዶች፤
ከሴኬንያ ልጆች የየሕዚኤል ልጅ፥ ከእርሱም ጋር ሦስት መቶ ወንዶች።
የሐናንያም ልጆች ፈላጥያና ልጁ ኢያሴያ ነበሩ። ረፋያ ልጁ፥ አርና ልጁ፥ አብድዩ ልጁ፥ ሴኬንያ ልጁ።
ከፋሐት ሞዓብ ልጆች የዘርህያ ልጅ ኤሊሆዔናይ፥ ከእርሱም ጋር ሁለት መቶ ወንዶች።
ከዓዴን ልጆች የዮናታን ልጅ ዔቤድ፥ ከእርሱም ጋራ አምሳ ወንዶች።