ከዓዝጋድ ልጆች የአቃጦን ልጅ፤ ዮሓናን፥ ከእርሱም ጋር መቶ ዐሥር ወንዶች።
ከዓዝጋድ ዘሮች የሃቃጣን ልጅ ዮሐናንና ከርሱም ጋራ 110 ወንዶች፤
ከዓዝጋድ ልጆች የሃቃጣን ልጅ ዮሐናን፥ ከእርሱም ጋር አንድ መቶ ዐሥር ወንዶች።
ከዓዝጋድ ልጆች የሃቃጣን ልጅ ዮሐናን፥ ከእርሱም ጋር መቶ አሥር ወንዶች።
የዓዝጋድ ልጆች ሺህ ሁለት መቶ ሃያ ሁለት።
ከቤባይ ልጆች የቤባይ ልጅ ዘካርያስ፥ ከእርሱም ጋር ሃያ ስምንት ወንዶች።
ከኋለኞቹ ከአዶኒቃም ልጆች ስማቸው ይህ ነው፤ ኤሊፋልጥ፥ ይኢኤል፥ ሰማአያ፥ ከእነርሱም ጋር ስድሳ ወንዶች።
የአዝጌድ ልጆች ሁለት ሺህ ሦስት መቶ ሃያ ሁለት።