ዳን፥ ንፍታሌም፥ ጋድ፥ አሴር።
ዳን፣ ንፍታሌም፣ ጋድና አሴር።
ዳንና ንፍታሌም፥ ጋድና አሴር።
ዳን፥ ንፍታሌም፥ ጋድና አሴር።
ብንያም፥ ዳን፥ ንፍታሌም፥ ጋድ፥ አሴር።
የያዕቆብም ልጆች ዐሥራ ሁለት ናቸው፤
ላባ ለልጁ ለልያ የሰጣት የዘለፋ ልጆች እነዚህ ናቸው፤ እርስዋም እነዚህን ዐሥራ ስድስቱን ነፍስ ለያዕቆብ ወለደች።
ይሳኮር፥ ዛብሎን፥ ብንያም።
ዮሴፍም አስቀድሞ በግብፅ ነበረ። ከያዕቆብ ጕልበት የወጡት ሰዎች ሁሉ ሰባ ነፍሶች ነበሩ፤