በቄኔት ለነበሩ፥ በሳፌቅ ለነበሩ፥ በቴማት ለነበሩ፥
በኦሮዔር፣ በሢፍሞት፣ በኤሽትሞዓና
በአሮዔር፥ በሲፍሞት፥ በኤሽተሞዓና፥
ከዚህም በቀር በዓሮዔር፥ በሲፍሞት፥ በኤሽተሞዓና፥
በየቲር ለነበሩ፥ በአሮዔር ለነበሩ፥ በሢፍሞት ለነበሩ፥ በኤሽትሞዓ ለነበሩ፥
አስታሮታዊው ዖዝያ፥ የአሮዔራዊው የኮታም ልጆች ሳማና ይዒኤል፤
በወይንም ቦታዎች ላይ ራማታዊው ሰሜኢ ሹም ነበረ፤ ለወይንም ጠጅ ዕቃ ቤት በሚሆነው በወይኑ ሰብል ላይ የሳፍኒው ዘብዲ ሹም ነበረ።
ድንበራቸውም በአርኖን ሸለቆ ዳር ካለችው ከአሮዔር ጀምሮ በሸለቆው መካከል ያለችው ከተማ፥ ሜሶርም ሁሉ፥
አኖን፥ ሴቄማ፥ ኤሳማም፤
ኤቴርንና መሰማርያዋን፥ ኤታምንንና መሰማርያዋን፤