La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




1 ነገሥት 21:31 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

እር​ሱም ለአ​ገ​ል​ጋ​ዮቹ፥ “እነሆ፥ የእ​ስ​ራ​ኤል ነገ​ሥ​ታት መሓ​ሪ​ዎች ነገ​ሥ​ታት እንደ ሆኑ አው​ቃ​ለሁ፤ በወ​ገ​ባ​ችን ማቅ እን​ታ​ጠቅ፤ በራ​ሳ​ች​ንም ገመድ እን​ጠ​ም​ጥም፤ ወደ እስ​ራ​ኤ​ልም ንጉሥ እን​ሂድ፤ ምና​ል​ባት ሰው​ነ​ታ​ች​ንን ያድ​ናት ይሆ​ናል” አላ​ቸው።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ባሪያዎቹም፦ እነሆ፥ የእስራኤል ቤት ነገሥታት መሐሪዎች እንደ ሆኑ ሰምተናል፤ በወገባችን ማቅ እንታጠቅ፥ በራሳችንም ገመድ እንጠምጥም፥ ወደ እስራኤልም ንጉሥ እንውጣ፤ ምናልባት ነፍስህን ይምራታል አሉት።

Ver Capítulo



1 ነገሥት 21:31
0 Referencias Cruzadas