1 ነገሥት 21:30 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 የቀሩትም ወደ አፌቅ ወደ ከተማዪቱ ውስጥ ሸሹ፤ ቅጥሩም በቀሩት በሃያ ሰባት ሺህ ሰዎች ላይ ወደቀ። ወልደ አዴርም ሸሽቶ ወደ ከተማዪቱ ወደ እልፍኙ ውስጥ ገባ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)30 የቀሩትም ወደ አፌቅ ወደ ከተማይቱ ውስጥ ሸሹ፤ ቅጥሩም በቀሩት በሀያ ሰባት ሺህ ሰዎች ላይ ወደቀ። ወልደ አዴርም ሸሽቶ ወደ ከተማይቱ ወደ እልፍኙ ውስጥ ገባ። Ver Capítulo |