ልጁ ሕልቃና፥ ልጁ አቢሳፍ፥ ልጁ አሴር፤
ልጁ ሕልቃና፣ ልጁ አብያሳፍ፣ ልጁ አሴር፣
ልጁ ሕልቃና፥ ልጁ አቢሳፍ፥ ልጁ አሴር፥
አሲር ኤልቃናን ወለደ፤ ኤልቃና ኤቢያሳፍን ወለደ፤ ኤቢያሳፍ አሲርን ወለደ፤
የቀዓት ልጆች፤ ልጁ አሚናዳብ፥ ልጁ ቆሬ፥ ልጁ አሴር፤
ልጁ ተአት፥ ልጁ ኡርኤል፥ ልጁ ዖዝያ፥ ልጁ ሳውል።
የቆሬ ልጆች አሴር፥ ሕልቃና፥ አብያሳፍ ናቸው፤ እነዚህ የቆሬ ልጆች ትውልድ ናቸው።