የዛብሎን ነገድ መሪ፣ የፈርናክ ልጅ ኤሊሳፈን፤
ከዛብሎን ልጆች ነገድ አንድ አለቃ የፈርናክ ልጅ ኤሊሳፈን፥
ከዛብሎን ነገድ የፈርናክ ልጅ ኤሊሳፈን፥
ከዛብሎን ልጆች ነገድ አንድ አለቃ የበርናክ ልጅ ኤሊሳፈን፥
የዮሴፍ ልጅ የኤፍሬም ነገድ መሪ፣ የሺፍጣን ልጅ ቀሙኤል፤
የይሳኮር ነገድ መሪ፣ የሖዛ ልጅ ፈልጢኤል፤