መላው የእስራኤል ማኅበር ከግብጽ በወጡ በሁለተኛው ወር በዐሥራ ዐምስተኛው ቀን ከኤሊም ተነሥተው በኤሊምና በሲና መካከል ወደምትገኘው ወደ ሲና ምድረ በዳ መጡ።
ዘኍል 33:15 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም ከራፊዲም ተነሥተው በሲና ምድረ በዳ ሰፈሩ። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ከራፊዲምም ተጉዘው በሲና ምድረ በዳ ሰፈሩ። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ከሬፊዲም ተነሥተው በመጓዝ በሲና ምድረ በዳ ሰፈሩ። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ከራፊድንም ተጕዘው በሲና ምድረ በዳ ሰፈሩ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ከራፊዲምም ተጕዘው በሲና ምድረ በዳ ሰፈሩ። |
መላው የእስራኤል ማኅበር ከግብጽ በወጡ በሁለተኛው ወር በዐሥራ ዐምስተኛው ቀን ከኤሊም ተነሥተው በኤሊምና በሲና መካከል ወደምትገኘው ወደ ሲና ምድረ በዳ መጡ።