ማቴዎስ 15:15 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም ጴጥሮስም፣ “ምሳሌውን አስረዳን” አለው። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ጴጥሮስም መልሶ “ይህንን ምሳሌ ተርጉምልን” አለው። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ጴጥሮስ ግን ኢየሱስን “የምሳሌውን ትርጒም አስረዳን” አለው። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ጴጥሮስም መልሶ “ምሳሌውን ተርጕምልን፤” አለው። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ጴጥሮስም መልሶ፦ ምሳሌውን ተርጕምልን አለው። |
ከዚያም ሕዝቡን ትቶ ወደ ቤት ገባ። ደቀ መዛሙርቱም ወደ እርሱ ቀርበው፣ “በዕርሻው ውስጥ ስላለው እንክርዳድ የተናገርኸውን ምሳሌ ትርጕም ንገረን” አሉት።