Biblia Todo Logo
La Biblia Online

- Anuncios -




ማቴዎስ 15:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

15 ጴጥሮስም መልሶ “ይህንን ምሳሌ ተርጉምልን” አለው።

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

15 ጴጥሮስም፣ “ምሳሌውን አስረዳን” አለው።

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

15 ጴጥሮስ ግን ኢየሱስን “የምሳሌውን ትርጒም አስረዳን” አለው።

Ver Capítulo Copiar

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

15 ጴጥሮስም መልሶ “ምሳሌውን ተርጕምልን፤” አለው።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

15 ጴጥሮስም መልሶ፦ ምሳሌውን ተርጕምልን አለው።

Ver Capítulo Copiar




ማቴዎስ 15:15
6 Referencias Cruzadas  

በዚያን ጊዜ ሕዝቡን ትቶ ወደ ቤት ገባ። ደቀ መዛሙርቱም ወደ እርሱ ቀርበው “የእርሻውን እንክርዳድ ምሳሌ ትርጒም ንገረን፤” አሉት።


ደቀመዛሙርቱ “እነሆ፥ አሁን በግልጥ ትናገራለህ፤ በምሳሌም መናገር አቆምህ።


ሕዝቡን ትቶ ወደ ቤት ከገባ በኋላ ደቀመዛሙርቱ ስለ ምሳሌው ጠየቁት።


ለብቻቸውም ሲሆኑ ነገሩን ሁሉ ለገዛ ደቀመዛሙርቱ ይፈታላቸው ነበር።


እንግዲህ እናንተ የዘሪውን ምሳሌ ስሙ።


እርሱም “እናንተም እስካሁን የማታስተውሉ ናችሁን?


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios