ሹፋም፥ ሑፋም፥
በሶፋን በኩል፣ የሶፋናውያን ጐሣ፣ በሑፋም በኩል፣ የሑፋማውያን ጐሣ፤
ከሶፋን የሶፋናውያን ወገን፥ ከሑፋም የሑፋማውያን ወገን።
በየወገናቸው የኤፍሬም ልጆች እነዚህ ናቸው፤ ከሱቱላ የሱቱላውያን ወገን ከጣናህ የጣናሃውያን ወገን።
ከሑፋም የሑፋማውያን ወገን።
የብንያም ልጆች፦ ቤላዕ፥ ቤኬር፥ አሽቤል፥ ጌራ፥ ናዕማን፥ ኤሒ፥ ሮሽ፥ ሙፊም፥ ሑፊምና አረድ ናቸው።
ጌራ፥ ሸፉፋንና ሑራም ተብለው የሚጠሩት ናቸው።
የብንያም ነገድ በየትውልዳቸው ቤላ፥ አሽቤል፥ አሒራም።
የቤላም ልጆች አርድና ናዕማን ናቸው። ከናዕማናውያን ወገን ናዕማን፥