እንግዲህ እናንተ ክፉዎች ሆናችሁ ሳለ፥ ለልጆቻችሁ መልካም ነገር መስጠትን ካወቃችሁ፤ ታዲያ፥ በሰማይ ያለው አባታችሁማ ለሚለምኑት እንዴት አብልጦ መልካም ነገርን አይሰጣቸውም!
ማቴዎስ 7:10 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ዓሣ ቢለምነውስ፥ እባብ ይሰጠዋልን? አዲሱ መደበኛ ትርጒም ወይም ዓሣ ቢለምነው እባብ የሚሰጥ ይኖራልን? መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ዓሣ ቢለምነው እባብ ይሰጠዋልን? የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ዓሣስ ቢለምነው እባብን ይሰጠዋልን? መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ዓሣስ ቢለምነው እባብን ይሰጠዋልን? |
እንግዲህ እናንተ ክፉዎች ሆናችሁ ሳለ፥ ለልጆቻችሁ መልካም ነገር መስጠትን ካወቃችሁ፤ ታዲያ፥ በሰማይ ያለው አባታችሁማ ለሚለምኑት እንዴት አብልጦ መልካም ነገርን አይሰጣቸውም!
እባብ ሔዋንን በተንኰሉ እንዳሳታት ምናልባት የእናንተም ሐሳብ ተበላሽቶ ለክርስቶስ ያላችሁን ቅንና ንጹሕ የሆነ ታማኝነት ትተዋላችሁ ብዬ እፈራለሁ።