ማቴዎስ 7:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ዓሣ ቢለምነው እባብ ይሰጠዋልን? Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ወይም ዓሣ ቢለምነው እባብ የሚሰጥ ይኖራልን? Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ዓሣ ቢለምነውስ፥ እባብ ይሰጠዋልን? Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ዓሣስ ቢለምነው እባብን ይሰጠዋልን? Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 ዓሣስ ቢለምነው እባብን ይሰጠዋልን? Ver Capítulo |