“ስትገባና ስትወጣ የተረገምህ ትሆናለህ።
ስትገባ ትረገማለህ፤ ስትወጣም ትረገማለህ።
“ስትገባ ትረገማለህ፤ ስትወጣም ትረገማለህ።
አንተ በመግባትህና በመውጣትህም ርጉም ትሆናለህ።
አንተ በመግባትህ ርጉም ትሆናለህ፥ በመውጣትህም ርጉም ትሆናለህ።
በዚያን ጊዜ በየስፍራው ሁሉ ሁከትና ሽብር ስለ ነበር፥ በሰላም ወጥቶ የሚገባ ማንም አልነበረም፤
“ክፉ ነገር በማድረግ እግዚአብሔርን ስለ ተውክ በምታደርገው ነገር ሁሉ ፈጽመህ እስክትጠፋ ድረስ እርግማንን፥ ሁከትንና ውርደትን ያመጣብሃል።
“እግዚአብሔር መግባትህንና መውጣትህን ይባርክልሃል፤