በበረት ውስጥ እየተመገቡ የደለቡ ዐሥር ሰንጋዎችና በግጦሽ መስክ ተሰማርተው የተመገቡ ኻያ ፍሪዳዎችና አንድ መቶ በጎች፥ ከዚህም ሌላ አጋዘኖች፥ የሜዳ ፍየሎች፥ ሚዳቋዎችና ምርጥ ወፎች ያስፈልጉት ነበር።
ዘዳግም 14:4 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ስለዚህም ልትበሉአቸው የተፈቀዱላችሁ እንስሶች እነዚህ ናቸው፤ ይኸውም የቀንድ ከብቶችን፥ በጎችንና ፍየሎችን፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም የምትበሏቸው እንስሳት እነዚህ ናቸው፤ በሬ፣ በግ፣ ፍየል፣ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) የምትበሏቸው እንስሳት እነዚህ ናቸው፤ በሬ፥ በግ፥ ፍየል፥ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) የምትበሉአቸው እንስሶች እነዚህ ናቸው፤ በሬ፥ በግ፥ ፍየል፥ |
በበረት ውስጥ እየተመገቡ የደለቡ ዐሥር ሰንጋዎችና በግጦሽ መስክ ተሰማርተው የተመገቡ ኻያ ፍሪዳዎችና አንድ መቶ በጎች፥ ከዚህም ሌላ አጋዘኖች፥ የሜዳ ፍየሎች፥ ሚዳቋዎችና ምርጥ ወፎች ያስፈልጉት ነበር።