ከታመሙ ነፍሶች ድንጋጤንና ፍርሃትን እናባርራለን ይሉ የነበሩ ሁሉ፥ በሚያስገርም ፍርሃት ተያዙ።
ከታመመች ሰውነት ሁከትንና ድንጋጤን ያስወግዱ ዘንድ ተስፋ የሰጡ እነዚህን ፍርሀት አሳመማቸው፥ ለሣቅም የተገቡ ሆኑ።