Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 17:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ከታመመች ሰውነት ሁከትንና ድንጋጤን ያስወግዱ ዘንድ ተስፋ የሰጡ እነዚህን ፍርሀት አሳመማቸው፥ ለሣቅም የተገቡ ሆኑ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ከታመሙ ነፍሶች ድንጋጤንና ፍርሃትን እናባርራለን ይሉ የነበሩ ሁሉ፥ በሚያስገርም ፍርሃት ተያዙ። Ver Capítulo |