ፍርሃት የአእምሮ እርዳታ መቋረጥ ከመሆን ውጭ ሌላ ሊሆን አይችልም፤
ጥቂት ወይም ጐደሎ የልቡና ጥርጥር ብትኖርም ባለማወቅ ነው፥ በስንፍናም ነው፥ ለፍርድም መንገድ የምትሰጥ ናት ተብላ ትታሰባለች።