Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 17:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 በአእምሮህ ላይ ያለህ መተማመን ከቀነሰ፥ የጭንቀትህን ምክንያት አለማወቅህ የበለጠ አሳሳቢ ነው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 በእውነት ሊታገሡአት ከማይቻል ከሲኦል ጕድጓድ የወጣች ያች ሊታገሡአት የማይቻል ሌሊት እነርሱን በሸፈነቻቸው ጊዜ ያችን ቀን ተኝተው ነበር። Ver Capítulo |