ማንኛውም ዓይነት አደጋ ቢደርስ፥ አንተ ልታድነው እንደምትችል አሳይተሃልና፥ ልምድ የሌለው ሰው እንኳ በባሕር ላይ ሊጓዝ ይችላል።
ወደ መርከብ በማውጣት፥ ዳግመኛም ያለ ጥበብ ሰውን በባሕር ላይ በማሳለፍ በእውነት ሁሉን ማዳን እንደሚቻልህ ታሳይ ዘንድ፥