Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 14:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ወደ መርከብ በማውጣት፥ ዳግመኛም ያለ ጥበብ ሰውን በባሕር ላይ በማሳለፍ በእውነት ሁሉን ማዳን እንደሚቻልህ ታሳይ ዘንድ፥ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ማንኛውም ዓይነት አደጋ ቢደርስ፥ አንተ ልታድነው እንደምትችል አሳይተሃልና፥ ልምድ የሌለው ሰው እንኳ በባሕር ላይ ሊጓዝ ይችላል። Ver Capítulo |