Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 14:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 የጥበብህ ሥራው ስንፍና እንዳይሆን ትወዳለህ፥ ስለዚህ ሰዎች ሰውነታቸውን በተናቀና በተዋረደ እንጨት ተማምነው በታላቅና በታናሽ መርከብ በሞገዱ መካከል ተሻግረው ይድናሉ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 አንተ የጥበብህ ፍሬዎች እንዲባክኑ አትሻም፤ ከዚህም የተነሣ ሰዎች በትንሿ የእንጨት ስባሪ ተማምነው ማዕበሉን በታንኳ ያቋርጣሉ፤ እንዲያም ሆኖ ግን ካሰቡበት በደኀና ይደርሳሉ። Ver Capítulo |