Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 14:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 እርሷን የሚመራት ግን፥ አባት ሆይ፥ ያንተ ጥበቃ ነው፤ አንተ በባሕር ውስጥ መንገድ፥ በማዕበሎችም መካከል መውጫ አበጅተሃል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 አብ ሆይ፥ ያንተ አመራር ግን ሁሉን ትሠራራለች፤ በባሕር ውስጥ መንገድን፥ በሞገድም መካከል ጽኑ መተላለፊያን ሰጥተሃልና። Ver Capítulo |