የፍጡራኑን ታላቅነትና ውበት በመመልከት፥ በንጽጽር ፈጣሪያቸው ከእነርሱ ምን ያህል የላቀ እንደሆነ ልንገምት እንችላለን።
ፍጡራን የፍጥረታትን ውበት ታላቅነት አይተው የፍጥረታትን ፈጣሪ በእርሱ መስለውታል።