ጥበብን ከፈለግህ ትእዛዛትን ጠብቅ፤ ጌታም የፈለግኸውን ይሰጥሃል።
ጥበብም፥ ዕውቀትም፥ እግዚአብሔርን መፍራት ነው፤ ፈቃዱም ሃይማኖትና የዋሀት ነው።