Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 1:25 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 በጥበብ መዝገቦች መካከል የዕውቀት ምሳሌዎች አሉ፤ ነገር ግን መንፈሳዊነት ለኃጢአተኛ የተናቀና የተጠላ ነው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ጥበብን ከወደድሃት ትእዛዞቹን ጠብቅ፤ እግዚአብሔርም እርስዋን ይሰጥሃል። Ver Capítulo |