ሰውም፦ “በእውነት ለጻድቅ ፍሬ አለው፥ በእውነት በምድር ላይ የሚፈርድ አምላክ አለ” ይላል።
ስለ አፋቸው ኀጢአት ስለ ከንፈራቸውም ቃል፥ በትዕቢታቸው ይጠመዱ ከመርገማቸውና ከሐሰታቸው የተነሣ፥ ፍጻሜያቸው ይታወቃል።