AA AA AA AA መዝሙር 58:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ስለ አፋቸው ኀጢአት ስለ ከንፈራቸውም ቃል፥ በትዕቢታቸው ይጠመዱ ከመርገማቸውና ከሐሰታቸው የተነሣ፥ ፍጻሜያቸው ይታወቃል። Ver Capítulo Copiarመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ሰውም፦ “በእውነት ለጻድቅ ፍሬ አለው፥ በእውነት በምድር ላይ የሚፈርድ አምላክ አለ” ይላል። Ver Capítulo Copiar |