ከሁለት ዓመት በኋላ አቤሴሎም በኤፍሬም አቅራቢያ ባለችው በበዓለ ሐጾር ከተማ በጎቹን ይሸልት ነበር፤ ከዚያም የንጉሡን ወንዶች ልጆች ሁሉ በዚያ እንዲገኙለት አቤሴሎም ጋበዛቸው።
ነህምያ 11:33 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ሐጾር፥ ራማ፥ ጊታይም፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም በሐጾር፣ በራማና በጊቴም፣ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ሐጾር፥ ራማ፥ ጊታይም፥ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) በሐጾር፥ በራማ፥ በጌትም፤ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) በሐናንያ፥ በሐጾር፥ በራማ፥ በጊቴም፥ በሐዲድ፥ |
ከሁለት ዓመት በኋላ አቤሴሎም በኤፍሬም አቅራቢያ ባለችው በበዓለ ሐጾር ከተማ በጎቹን ይሸልት ነበር፤ ከዚያም የንጉሡን ወንዶች ልጆች ሁሉ በዚያ እንዲገኙለት አቤሴሎም ጋበዛቸው።