Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




ነህምያ 11:33 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

33 ሐጾር፥ ራማ፥ ጊታይም፥

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

33 በሐጾር፣ በራማና በጊቴም፣

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

33 ሐጾር፥ ራማ፥ ጊታይም፥

Ver Capítulo Copiar

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

33 በሐ​ጾር፥ በራማ፥ በጌ​ትም፤

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

33-34 በሐናንያ፥ በሐጾር፥ በራማ፥ በጊቴም፥ በሐዲድ፥

Ver Capítulo Copiar




ነህምያ 11:33
7 Referencias Cruzadas  

ከሁለት ዓመት በኋላ አቤሴሎም በኤፍሬም ከተማ አጠገብ በዓለ ሐጾር ተብሎ በሚጠራው ስፍራ በጎቹን ይሸልት ነበር፤ ስለዚህም የንጉሡን ወንዶች ልጆች ሁሉ ለግብዣ ወደዚያ ጠራ።


የበኤሮት የመጀመሪያዎቹ ነዋሪዎችም ወደ ጊታይም ተሰደው ከዚያን ዘመን ጀምሮ የሚኖሩት በዚያው ነበር።


ዐናቶት፥ ኖብ፥ ዓናንያ፥


ሐዲድ፥ ጸቦዒም፥ ነባላጥ፥


“ራሔል ለልጆችዋ ስታለቅስ፥ የዋይታና፥ የመራራ ለቅሶ ድምፅ በራማ ተሰማ፤ ልጆችዋም በሕይወት ስለሌሉ ለመጽናናት እምቢ አለች።”


በተጨማሪም ገባዖን፥ ራማ፥ በኤሮት፥


ከዚያም በራማ ወደሚገኘው መኖሪያ ቤቱ እየተመለሰ እዚያም የዳኝነት ሥራ ይሠራ ነበር፤ በዚህም በራማ ለእግዚአብሔር መሠዊያ ሠራ።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos