La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽሐፈ ዮዲት 13:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ሕዝቡ ሁሉ እጅግ ተደነቁ፤ ሁሉም ሰግደው እግዚአብሔርን አመለኩ፥ በአንድ ድምጽም እንዲህ አሉ፦ “ዛሬ በዚህች ቀን የሕዝብህን ጠላቶች ያዋረድህ አምላካችን ቡሩክ ነህ።”

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ሕዝ​ቡም ሁሉ ፈጽ​መው አደ​ነቁ፤ ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ፈጽ​መው ሰገዱ፤ በአ​ን​ድ​ነ​ትም እን​ዲህ አሉ፥ “ዛሬ በዚች ቀን የወ​ገ​ኖ​ች​ህን ጠላ​ቶች ያጠ​ፋ​ሃ​ቸው አንተ አም​ላ​ካ​ችን ቡሩክ ነህ።”

Ver Capítulo



መጽሐፈ ዮዲት 13:17
0 Referencias Cruzadas