የከተማይቱ ሰዎች ድምጿን በሰሙ ጊዜ ወደ ከተማቸው በር ፈጥነው ወረዱ፥ የከተማይቱን ሽማግሌዎች ጠሩ።
ከዚህም በኋላ የከተማው ሰዎች ቃልዋን በሰሙ ጊዜ ወደ ከተማው በር ፈጥነው ወረዱ፤ የከተማ ሽማግሌዎችን ጠሩ።