Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 13:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ከዚህም በኋላ የከተማው ሰዎች ቃልዋን በሰሙ ጊዜ ወደ ከተማው በር ፈጥነው ወረዱ፤ የከተማ ሽማግሌዎችን ጠሩ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 የከተማይቱ ሰዎች ድምጿን በሰሙ ጊዜ ወደ ከተማቸው በር ፈጥነው ወረዱ፥ የከተማይቱን ሽማግሌዎች ጠሩ። Ver Capítulo |