Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 13:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ዮዲትም በሩቁ ሆና በር የሚጠብቁ ዘበኞችን፥ “ዛሬ ኀይልን እንዳደረገ ዳግመኛ ለእስራኤል በጠላቶቻቸው ላይ ጽናትና ኀይልን ያደርግ ዘንድ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር አለና ክፈቱ፤ ክፈቱ” አለቻቸው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ዮዲትም በሩቅ ሆና በር የሚጠብቁትን ዘበኞች፦ “ክፈቱ፥ በሩን ክፈቱ፥ ዛሬ እንዳደረገው ሁሉ ኃይሉን በእስራኤል ላይ ብርታቱንም በጠላቶቻችን ላይ ያሳይ ዘንድ አምላካችን እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው” አለቻቸው። Ver Capítulo |