Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa

መጽሐፈ ዮዲት 13:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

11 ዮዲትም በሩቅ ሆና በር የሚጠብቁትን ዘበኞች፦ “ክፈቱ፥ በሩን ክፈቱ፥ ዛሬ እንዳደረገው ሁሉ ኃይሉን በእስራኤል ላይ ብርታቱንም በጠላቶቻችን ላይ ያሳይ ዘንድ አምላካችን እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው” አለቻቸው።

Ver Capítulo Copiar

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

11 ዮዲ​ትም በሩቁ ሆና በር የሚ​ጠ​ብቁ ዘበ​ኞ​ችን፥ “ዛሬ ኀይ​ልን እን​ዳ​ደ​ረገ ዳግ​መኛ ለእ​ስ​ራ​ኤል በጠ​ላ​ቶ​ቻ​ቸው ላይ ጽና​ትና ኀይ​ልን ያደ​ርግ ዘንድ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ከእኛ ጋር አለና ክፈቱ፤ ክፈቱ” አለ​ቻ​ቸው።

Ver Capítulo Copiar




መጽሐፈ ዮዲት 13:11
0 Referencias Cruzadas  

Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos