Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 13:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 እህል በምትይዝበት ከረጢቷ ከተተችው፤ እንደተለመደው ለጸሎት እንደሚሄዱ ሁለቱም አብረው ወጡ፤ ሰፈሩን አቋርጠው ሸለቆውን ዞረው ወደ ቤቱሊያ ተራራ ወጡ፤ ወደ በሮቿም ደረሱ፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 እህል በምትይዝበት ከረጢትም ጨመረችው፤ ለጸሎት እንዳስለመዱ ሁለቱ ሁሉ በአንድነት ወጡ፤ ከሰፈሩም አልፈው ወደ ሸለቆው ዞሩ፤ ወደ ቤጤልዋ ዐቀበትም ወጡ፤ ወደ ከተማውም በር ደረሱ። Ver Capítulo |