ዮዲትም በሩቅ ሆና በር የሚጠብቁትን ዘበኞች፦ “ክፈቱ፥ በሩን ክፈቱ፥ ዛሬ እንዳደረገው ሁሉ ኃይሉን በእስራኤል ላይ ብርታቱንም በጠላቶቻችን ላይ ያሳይ ዘንድ አምላካችን እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው” አለቻቸው።
ዮዲትም በሩቁ ሆና በር የሚጠብቁ ዘበኞችን፥ “ዛሬ ኀይልን እንዳደረገ ዳግመኛ ለእስራኤል በጠላቶቻቸው ላይ ጽናትና ኀይልን ያደርግ ዘንድ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር አለና ክፈቱ፤ ክፈቱ” አለቻቸው።