ከወጣችም በኋላ ስለ ሕየዝቡ መዳን መንገድዋን እንዲያቀናላት ወደ እስራኤል አምላክ ወደ ጌታ ትጸልይ ነበር።
ከውኃውም በወጣች ጊዜ ስለ ወገኖችዋ ልጆች መነሣት መንገድዋን ያቃናላት ዘንድ ወደ እስራኤል አምላክ ወደ እግዚአብሔር ትጸልይ ነበር።