Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 12:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ከውኃውም በወጣች ጊዜ ስለ ወገኖችዋ ልጆች መነሣት መንገድዋን ያቃናላት ዘንድ ወደ እስራኤል አምላክ ወደ እግዚአብሔር ትጸልይ ነበር። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ከወጣችም በኋላ ስለ ሕየዝቡ መዳን መንገድዋን እንዲያቀናላት ወደ እስራኤል አምላክ ወደ ጌታ ትጸልይ ነበር። Ver Capítulo |